top of page

ተልዕኳችን

የናሽቪል አማራ ማህበር በናሽቪል እና አካባቢው የሚገኘውን የአማራ ማህበረሰብ በማስተማር እና በማስተባበር ላይ በቁርጠኝነት ይሠራል። ዓላማችን በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ የተሟላ መረጃ ማቅረብ እና ለአማራ ሕዝብ ነፃነት፣ እኩልነት፣ ፍትህ እና ሰብዓዊ መብቶች መከበር መሟገት ነው። የእኛ መድረክ ወቅታዊ ዜናዎችን፣ የተለያዩ አመለካከቶችን፣ ስለሚመጡ ኩነቶች (events) መረጃዎችን፣ የምዝገባ አማራጮችን እና የልገሳ ዕድሎችን ያቀርባል። የአማራን የጥንካሬ እና የእኩልነት ጥያቄ ግንዛቤን በማሳደግ እና በማህበረሰብ ተሳትፎ ላይ አብረውን ይቆሙ።

Our Mission

The Amhara Association Nashville is committed to educating and uniting the Amhara community in Nashville and beyond. We aim to provide comprehensive coverage of the ongoing political developments in Ethiopia and advocate for freedom, equality, justice, and human rights for the Amhara people. Our platform offers the latest news, diverse opinions, information about upcoming events, registration options, and opportunities for donations. Join us in increasing community engagement and raising awareness about the Amhara's quest for empowerment and equality.

bottom of page